For Protestant brothers. Sele maryam mindn new metasebut? Ke mamaled alemamalaed wechi...
Oct 14, 2020“የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤” — ሉቃስ 1፥48 Yemnwedat Ye getachen enat, betset, kidest nat... 🙏
Oct 15, 2020For Protestant brothers. Sele maryam mindn new metasebut? Ke mamaled alemamalaed wechi...
Oct 14, 2020“የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤” — ሉቃስ 1፥48 Yemnwedat Ye getachen enat, betset, kidest nat... 🙏
Oct 15, 2020we dnt pray to her since God himself said am closer den ur breath, but I luv she is d chosen one eko🙌
Oct 15, 2020Mariam yegetachn yemedanitachn yekirstos enat nat
Oct 15, 2020በዛ ዘመን ከነበሩ ሴቶች በሙሉ የተለየችና የተመረጠች መሆናን ና መንፈስ ቅዱስ ሀይል በሳ ላይ ስለመጣ ለሰው የማይቻል ነገር እንደተገለጠ የእየሱስ እናት እንደሆነች ና በአጠቃላይ የተመረጠች ሰው ነበረች መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን
Oct 15, 2020እሷም እንደኛው ሰውና ስጋ ለባሽ የሆነች ሀጢያተኛ የሆነች ነገር ግን እግዚአብሔር የመረጣት ናት ያውም ድንግል ሆና የፀነሰች ሌላ ምንም አዲስ ነገር የለንም። እኔ የጠቀስኩት የእየሱስ እናት ማርያምን ነው። ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥ ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። ²⁸ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። ²⁹ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና፦ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። ³⁴ ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። ³⁵ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። ³⁶ እነሆም ዘመድሽ ኤልሳቤጥ፥ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፥ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው፤ ³⁷ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። ³⁸ ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።
Oct 15, 2020Mariamen enewedatalen betam mekneyatum egziaber yewededaten lemen entelatalen gen engna menelew atamaledem new beka
Oct 15, 2020Well this is not a place to discuss such broad concepts join this group if u wanna discuss it @atheismdebate
Oct 15, 2020ማርያም የእየሱስ እናት ነች በፍፁም አታማልድም ሚያማልደን እየሱስ እራሱ ነው እሷ ታማልዳለች ሚለው የተሳሳተ ሀሳብ ነው ሮም8፡34
Oct 15, 2020Jesus feraj enji amalaj aydelem. Koy ye ab lj hono amlak hono rasu wedeman new miyamalden? Nefsen lanorat sltan alegn latefatm endezaw yalew amlak hono aydel ende? Mn mallet new yhe? Tlk shtet new yeserahew. Joy ene yeweyn gnd negn bloal...gnd yale krnchaf ynoraln? Kdusan melaekt tsadkan semaetat slegna ymaldalu Wede krstos enji krstos legna aymaldm? Ab keweld aybeltm weld kemenfes kdus aybeltm slzih krstos feraj enji amalj aydelem
Oct 15, 2020Yaw le bzuoch enat mehonuan tseloy endemtesema, ye amlak enat mehonuan Trollzzz
Oct 15, 2020Ya Bible ke zeftiret eske Yohannes eray balew wust sile maryam yemiyaweraw betam tikit botawoch lay nw ...ena be wananet ke Christ wuldet gar beteyayaze simua teteksual yaw enatyew silehonech ....enezi kifilochim be teley 4 wengelat mejemeria akebaba enagegnewalen...
Oct 15, 2020