#other
ኧረ እባካችችሁ እንዳታልፉኝ ፋይዳ መታወቂያ ከተመዘገብኩ ቡሃላ መልሼ እድሜዬን አስተካከልኩ በ online ከዛን (ከመክፈሌ በፊት ማለት ነው)እና ሜሲጁ ላይ ሲስተካከል የመረጋጫ መልእክት ይደርሶታል የሚል ገባልኝ እና እስካሁን ቢያንስ ወደ ወር ይጠጋል እንደዚህ ከተባልኩ እና ምን ላርግ....እባካችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ለPASSPORT ነው🙏🙏🙏🙏
Sep 18, 20256 engagements