#education
ሰላም ሰዎች እንበልና የሬሜዲያል ማለፊያው 300 ነው። አንድ ተማሪ 320/330 የሚሆን ውጤት አምጥቶ አለፈ። በዚህ ውጤት አዲስአበባ ባሉ ዩንቨርስቲዎች የመመደብ እድል አለው ወይስ 320 ለዩኒ የማይሆን ውጤት ነው? ዉጤቱ መቶ በክልል ባሉ ዩኒዎች ተመደባቹ እንበል፣ በግል ዲግሪዬን እማራለው የማለት መብት አላችሁ? ሠላም ዋሉልኝ🫶
Sep 17, 20256 engagements
ሰላም ሰዎች እንበልና የሬሜዲያል ማለፊያው 300 ነው። አንድ ተማሪ 320/330 የሚሆን ውጤት አምጥቶ አለፈ። በዚህ ውጤት አዲስአበባ ባሉ ዩንቨርስቲዎች የመመደብ እድል አለው ወይስ 320 ለዩኒ የማይሆን ውጤት ነው? ዉጤቱ መቶ በክልል ባሉ ዩኒዎች ተመደባቹ እንበል፣ በግል ዲግሪዬን እማራለው የማለት መብት አላችሁ? ሠላም ዋሉልኝ🫶
Sep 17, 2025Addis abeba ras gez honewal so lmn 301 atemetam UAT mibal ale yenesu megebiya fetna esun kalefek megbat techilaleh gn comptetion alw
Sep 18, 2025Addis Ababa west yalut eko AAU ena AASTU nachew huletum mikebelut be fetena enji be medeba aydelem siktl AAU remedial temari mikebelew be self sponsored new leza UAT new wesagnu ngr AASTU yekebel aykebel i aint sure
Sep 18, 2025Leteykew tyake dgmo awo gedeta kelel sltemedebk hedek temar mil yelem be private sector metfelgewn pursue mareg tchlaleh
Sep 18, 2025