Hi guys ጥያቄው I am too attracted to this girl ምክንያቱም ደግሞ ለረጅም ጊዜ ከሩቅም ቢሆን አውቃታለሁ እና ለአላማዋ የጸናች ክርስቲያናዊ ምግባር ያላት አይነት ልጅ ናት እና ጭንቅላቴ ውስጥ ከሷ ጋር መልካም ቤተሰብ መስርተን ስንኖር imagine አደርጋለሁ ግን ይሄ የመፍጠር ዕድሉ ዝቅ ያለ ነው እና እንዴት ይሄንን ነገር ትቼ possible የሆነው ነገር ወይም ልቆጣጠረው የምችለው ነገር ላይ ላተኩር ወንድማችሁን ምከሩኝ እስኪ ወገን!
Sep 17, 2025what do you mean "የመሆን እድሉ ዝቅ ያለ ነው" . Don't chicken out before even trying በኋላ ይፀፅትሀል! Go ahead and talk to her
Sep 18, 2025