ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ። ይህ ደግሞ ከምር እድሞ ልኬን ከልጅነቴ ጀምሮ ስጠብቀው የነበረ ነው። ጥያቄዬን ለማሳጠር ያክል english ያስቸግረኛል። በተለይ vocabulary። ስለዚህ እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ እሱን? የምታቁትን በቅንነት አጋሩኝ!
Sep 17, 2025Zm bleh marvel English YouTube lay bleh teketatel tamesgnegnaleh🙏
Sep 18, 2025