ሰላም ጉኣደኛዬ ሁለት ፍቅረኞች ነው የሚያጫዉተዉ ሁለተኛዋን ይወዳታል ነገር የመጀመርያዋ ደግሞ በጣም ትወደዋለች እና ኣሁን ኣብረን እንደር ምናምን ብሎ ኣስማምቷታል ነገ ማታ እና ከዚያ ብዋላ እንደሚፈነግላት እኔ ኣዉቃለዉ እሷ ደግሞ v ናት እና ግራ ገባኝ ሰዎች ልንገራት ወይስ ዝም ልበል he is my best friend were like brother's ena gra gebagn
Sep 17, 2025Tell her keza rashn ke tsetstet adn But ur friend is stone mind 👎
Sep 17, 2025