#religion
#ኦርቶዶክስ Yhe gedam yet new yalew, gemaje meskelu ezi new yalew?
Sep 17, 20252 engagements
#ኦርቶዶክስ Yhe gedam yet new yalew, gemaje meskelu ezi new yalew?
Sep 17, 2025በደብረ-ዘይት ተራራ ቅዱስ ቦታ አምሳያ የሆነ ቦታ የጌታ መስቀል ግሸን ከማረፉ በፊት በዚህ ተራራ ላይ ለሠባት ወር ያረፈበት የመናገሻ አምባ ማርያምና ጋራ መድኃኔዓለም አንድነት ገዳም ታክሲ ከአቶቢስ ተራ፣ 18 ኖክ፣ አየር ጤና በአሸዋ ሜዳ እንዲሁም አውቶቢስ ተጠቃሚ የመስመር ቁጥር 43/85/95 ቁጥሮች
Sep 17, 2025መናገሻ ሸገር ሲቲ ነው ያለው በጣም ደስ ሚል ቦታ ነው ስውሯ ልደታ ና ሌሎች ጥንታዊ ቅርሶች ይገኙበታል ግማደ መስቀል ግን እዚ አይደለም አሁን ግሸን ደብረ ከርቤ ነው ያለው።
Sep 17, 2025