OliveSloth81687.5
#education
ሰላም ለናንተ ይሁን ቤተሰብ ብራዘር ዲቪ ደርሶት ነበር እና የ12ተኛ ክፍል ካርድ ማውጣት ፈልጎ ነበር 2017 ነው የተፈተነው ለፕሮሰሱ በአስቸኳይ ካርዱን ፈልጎት ነበር እና ካርዱን የት ነው መጠየቅ የሚችለው ማለቴ ትምሀርት ሚኒስትር ነው ወይስ የፈተናዎች ኤጀንሲ ነው? Pls help out your brother
Sep 17, 20251 engagements