#education
ሰላም እኔ ዘንድሮ ተፈትኜ ውጤት መቶልኛል እና አሁን ግራ የገባኝ TIN NUMBER ማውጣት አለብኝ እና በዛው ምታቁ ካላችሁ freshmanoch መቼ አንደሚጠሩ ብትነግሩኝ :: አመሰግናለሁ 🫶🏻
Sep 17, 20251 engagements
ሰላም እኔ ዘንድሮ ተፈትኜ ውጤት መቶልኛል እና አሁን ግራ የገባኝ TIN NUMBER ማውጣት አለብኝ እና በዛው ምታቁ ካላችሁ freshmanoch መቼ አንደሚጠሩ ብትነግሩኝ :: አመሰግናለሁ 🫶🏻
Sep 17, 2025ሁሉም መረጃ በትምህርት ሚኒስቴር ድረ ገጽ አድራሻ ይለቀቃል። www.moe.gov.et https://t.me/ethio_moe
Sep 17, 2025