እዚህ ምድር መላ(ገንዘብ) ሳይኖርህ ባዶ ነህ። አይደለም ውጭ፤ ቤተሰብህ ጋ እንኳ ድምፅ አይኖርህም፤ አትደመጥ፤ አታዝ፤ የሌሎች ህልም አሳኪ ትሆናለህ ብቻ እንጃ። ፍቅር በሚባል ከንቱ ወሬ መሞኘት አያስፈልግም። ገንዘብ ያዝ!!! ያለ ገንዘብህ ልብህን አይታ ምትመጣ ንፁ background ያላት ሴት አግብተህ፤ ጤናማ ህይወት መምራት ነው ሚሻለው። ፍቅር ያሸንፋል ምትሉን ካላችሁ አጠር ያለ ሃሳብ አንፀባርቁ። Reasonable and logic ይሁን። ካልሆነ ግን ዳር ይዛችሁ ደቅሱ። ምንም ሳይኖረን ፍቅር ፍቅር ምንል ወንዶች የእናት ፍቅር ብቻ እንደምናውቅ ልንባትት ይገባል። አለም በፍቅር ሳይሆን ኪስህ ሲያብጥ ነው shit የሆነ ንግግርህ ራሱ ይጣፍጣል። እምን ትሉ?😌
Sep 17, 2025💯✅
Sep 17, 2025