The_Big_G2439.5
#personal
አንድ የሰፈር ጀለስ ዘንድሮ ውጤት አልመጣለትም ደግሞ የድሀ ልጅ ነው ከፍሎ መማር አይችልም እና ቴክኒክና ሙያ ምን ልማር አማክረኝ አለኝ እና እኔ ደሞ ስለ ቴክኒክና ሙያ ትምህርቶች ማቀው ታሪክ የለም፡፡ እስቲ የምታቁትን የቴክኒክና ሙያ ትምህርቶች እና የቱ የተሻለ እንደሆነ ንገሩኝ
Sep 16, 20253 engagements
አንድ የሰፈር ጀለስ ዘንድሮ ውጤት አልመጣለትም ደግሞ የድሀ ልጅ ነው ከፍሎ መማር አይችልም እና ቴክኒክና ሙያ ምን ልማር አማክረኝ አለኝ እና እኔ ደሞ ስለ ቴክኒክና ሙያ ትምህርቶች ማቀው ታሪክ የለም፡፡ እስቲ የምታቁትን የቴክኒክና ሙያ ትምህርቶች እና የቱ የተሻለ እንደሆነ ንገሩኝ
Sep 16, 2025Muya temar belew furniture or something else
Sep 17, 2025Automotive Arif nw?
Sep 19, 2025ሼፍ ኬክ መጋገረ ምናምን
Sep 17, 2025