Bekanian11
#business
Hi guys bishoftu ላይ አነስ ያለች ሻይ ቡና ለመጀመር ስንት ብር ይፈጃል please ንገሩኝ የቅጥር ስራ ሊገለኝ ነው 😭💔 እና ትርፋማስ እሆናለሁ ? 40 - 50k ብር አለኝ
Sep 16, 20252 engagements
Hi guys bishoftu ላይ አነስ ያለች ሻይ ቡና ለመጀመር ስንት ብር ይፈጃል please ንገሩኝ የቅጥር ስራ ሊገለኝ ነው 😭💔 እና ትርፋማስ እሆናለሁ ? 40 - 50k ብር አለኝ
Sep 16, 2025ቤቱን አገኘህ
Sep 17, 2025Mndn new teketreh mtseraw lemn telahew
Sep 16, 2025