ሰላም እስኲ ጴንጤዎች ለኦርቶዶክሳዊያን ያላችሁን ጥያቄዎ እንዲዉም ኦርቶዶክሶች ለጴንጤዎች ያላችሁን ጥያቄ ፃፉልኝ መልስ ባትመላለሱ ደስ ይለኛል ጥያቄዎቻችሁን ብቻ ነው ምፈልገዉ ተባበሩኝ🥹
Sep 15, 2025ከሞት መነሳት ነው ወይስ አምላክን መውለድ ነው ትልቅ ተአምር? ብርሃንን የወለደች እናት የብርሃን እናት እመብርሃን ብላትስ
Sep 16, 2025ሰላም እስኲ ጴንጤዎች ለኦርቶዶክሳዊያን ያላችሁን ጥያቄዎ እንዲዉም ኦርቶዶክሶች ለጴንጤዎች ያላችሁን ጥያቄ ፃፉልኝ መልስ ባትመላለሱ ደስ ይለኛል ጥያቄዎቻችሁን ብቻ ነው ምፈልገዉ ተባበሩኝ🥹
Sep 15, 2025ከሞት መነሳት ነው ወይስ አምላክን መውለድ ነው ትልቅ ተአምር? ብርሃንን የወለደች እናት የብርሃን እናት እመብርሃን ብላትስ
Sep 16, 2025ለሁለቱም ያለኝ ጥያቄ አንድ ሰው በተወለደበት እምነት አድጎ እና ጥሩ ሞራላዊ ህይወት ከኖረ ለምንድነው የናንተን ሀይማኖት ስላልተቀበለ ብቻ ዘላለም የሚቀጣው።
Sep 16, 2025"ጌታን እና እናቱን ለመካድ ምን አነሳሳችሁ?" ለመናፍቆች
Sep 16, 2025Jesus is king
Sep 16, 2025if its travelling in the city and you want to travel alone i would recommend you to use the different apps like yango, ride or feres which are more or so the Ethiopian version of UBER and they are relatively a safer option
Sep 21, 2025ስንወለድ ሀይማኖታችን ምን ነበር?
Sep 16, 2025ትሪኒቴሪያን ትራይሌማ! - ሙስሊም: – በስንት አምላክ ነው ምታምኑት ክርስትያን: በአንድ አምላክ ሙስሊም: ያ ምታምኑበት አንድ አምላክ ተወልዷል? ወይስ አልተወለደም? ክርስትያን: ምን ማለት ፈልገህ ነው? ሙስሊም: ያ ምታምኑበት አንድ አምላክ ተወልዷል? ወይስ አልተወለደም? ክርስቲያን : ዝም 2.አስተያየት እርግጥ ይህን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ክርስትያኖች 3 እድል አላቸው። 1. ወይ ተወልዷል ማለት 2. ወይ አልተወለደም ማለት 3. ካልሆነ ተወልዷልም አልተወለደምም ማለት ሶስቱም ምላሾች ግን የየራሳቸው ችግሮች አሏቸው ሀ. ተወልዷል ከተባለ : አብና መንፈስቅዱስ ባለመወለዷቸው ምክንያት አምላክነታቸውን ሊያጡ ነው። ለ. አልተወለደም ከተባለ: ወልድ በመወለዱ ምክንያት አምላክነቱን ሊያጣ ነው ሐ. ተወልዷልም አልተወለደምም ከተባለ አምላክን ወይም መለኮትን የተወለደና ያልተወለደ በሚል 2 ጎራ ሊደለደል ነው። በአንድ ሁኔታ ውስጥ 3 አማራጮች ሲኖሩና ሶስቱም አማራጮች የየራሳቸው ችግር ሲኖርባቸው መሰል ሁኔታዎች ቴክኒካሊ ትራይሌማ ይሏቸዋል። ይህ ሁኔታም ከላይ የተገለፀውን መመዘኛ የሚያሟላ ከመሆኑ አኳያ ትሪኒቴሪያን ትራይሌማ በሚል የተፀውዖ ብይን ሊቀመጥ ይችላል። https://t.me/wahidislamicapologetics
Sep 16, 2025