ሰላም የግል ማስታወሻ diary መፃፍ እፈልጋለሁ ። ከ 2014 ጀምሮ እፅፍ ነበር ግን consistent መሆን አልቻልኩም ። በጣም መፃፍ እና የገጠሙኝን ነገሮች ማስፈር እፈልጋለሁ ግን በቃ ይታገለኛል። አንዳንዴ weird ይሆንብኛል እጀምር እና አቆማለሁ የምትፅፉ ሰዎች የጠቀማችሁን ነገር ንገሩኝ🙏
Sep 15, 2025I don't know if this is called a diary, gn I write occasionally. Diary beyekenu sihon it's weird. Instead I write when I feel like I should. Don't try to force it, it's all about keeping memory adel so just write whenever you feel like writing.
Sep 15, 2025