Anonymess74.5
#education
በ midwifery level 4 ጨርሼ ነበር እና Degree ለመማር ፈልጌ ከአቻ ግመታ ጋር በተያያዘ ችግር እንዳይፈጠርብኝ ፈልጌ ነው መማር የምችለው ፊልድ ካለ ልትጠቁሙኝ ትችላላችሁ?? ወይም ልጠይቀው የምችለው አካል ካለ በጤና ቢሆንም ባይሆንም
Sep 15, 20251 engagements
በ midwifery level 4 ጨርሼ ነበር እና Degree ለመማር ፈልጌ ከአቻ ግመታ ጋር በተያያዘ ችግር እንዳይፈጠርብኝ ፈልጌ ነው መማር የምችለው ፊልድ ካለ ልትጠቁሙኝ ትችላላችሁ?? ወይም ልጠይቀው የምችለው አካል ካለ በጤና ቢሆንም ባይሆንም
Sep 15, 2025Betena kehon hulunem be degree emistewen messed techeyalesh
Sep 16, 2025