ሰላም fam ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ ለምንድን ነው አብዛኛው ሰው ሲያወራ ፍፁም ጨዋ የዋህ ልብ ያለው የሚመስለው በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ በተግባራ ግን ሰይጣንን የሚያስንቁ ናቸው። እኛ ኢትዮጵያዊን ሰብዓዊነት የሚሰማን ጥሩዎች ነን ብላችሁ ታስባላችሁ እኔ አስመሳዮች ነን ብዬ ነው ማስበው። እናንተ ምን ታስባላችሁ?
Sep 15, 2025Teru sewch nen 1sew kefu kehon hulum kefu new malet ayidelem
Sep 15, 2025