#business
እጃቹ ላይ 20-30k እጃችሁ ቢኖር ምን አይነት ስራ ትሰሩበታላቹህ ቀለል ያለ። እና ደግሞ 10k ጀምሮ የምታቁት አሪፍ የቢዝነስ ሃሳባችሁን አሩን
Sep 14, 20257 engagements
እጃቹ ላይ 20-30k እጃችሁ ቢኖር ምን አይነት ስራ ትሰሩበታላቹህ ቀለል ያለ። እና ደግሞ 10k ጀምሮ የምታቁት አሪፍ የቢዝነስ ሃሳባችሁን አሩን
Sep 14, 2025AliExpress eka eyametak meshet
Sep 15, 2025ተማር እና Crypto Trade አርግ
Sep 15, 2025Be 10k 2 odd sra wey jemlo mokri 😁
Sep 18, 2025200 ሽህብርም ይዠ ምን እንደምሰራ ግራ ገብቶኛል ሌላ ስራ አለኝ ለጊዜው ግን በአንድ ስራ አአ ላይ መኖር ከባድ ነው ተበድሬ ጨምሬ ካፌ ነገር ልከፍት ነበር እሚያግዘኝ ሰው ያስፈልገኛል እዛኛው ስራ ስሄድ እሚከታተልልኝ
Sep 16, 2025ባዛር ላይ cookies cake እና cupcake እሸጣለሁ
Sep 15, 2025