AA Family 300k አወጥቸ ዱባይ ከምሄድ እና ኢትዮጵያ ወስጥ ንግድ ከምጀምር የቱ ይሻላል ደመወዝ . 30k ነው ግን ያድጋል በዚህ አንድ ወር ወስጥ ያልቅልኛል በትምህርት ስራ ነው እምሄድ እባካችሁ ምክራችሁን እፈልጋለሁ
Sep 14, 2025እስቲ process እንዴት በምን እንደጨረስክ ንገረኝ pls እኔ ታማኝ ሰው አጥቼ ነው ቁጭ ያልኩት pls ጠቁምኝ አጠቃላይ መረጃውን
Sep 14, 2025