Hi guys እኔ ብቻ ነኝ ግን ይህ ባህሪ ያለኝ? በጣም የሚገርም የፍቅር ህይወት እየኖርኩ በመሃል breakup ስናደርግ እና አብረን እንደማቀጥል ሳዉቅ ከእዛ በኃላ ሳፈቅራት የነበረችዉን ልጅ ከእነ መፈጠሯ እረሳታለሁ(2 ጊዜ አጋጥሞኛል ነገር ግን breakup እሚፈጠረዉ በእነሱ ስህተት ነዉ). 2 የበፌት ፎንቆቸን breakup ካደረግን ከ1 ሳምንት በኃላ እረሳቸዋለሁ።እና ይህ ነገር በጓደኞቸ በኩል ጥያቄ አስነሳብኝ!እምታፈቅራት ቢሆን ኖሮ እንዲ በቀላሉ አረሳትም ነበር?እሚል ጥያቄ ግን ደግሞ አፈቅራት እንደነበር በጣም እርግጠኛ ነኝ። So.it's normal?
Sep 14, 2025Yenesu tfat slehone ena mnm regret mtaregew neger slelele new tolo move on mtaregew Gn bante tfat breakup btaregu noro regret sleminor tolo mersat ykebdk neber
Sep 14, 2025