#religion
Selam guys please it's urgent እሁድ የሚቆርብ ሰው ቅዳሜ ስንት ሰዓት ነው እራት መብላት ያለበት?
Sep 13, 202511 engagements
Selam guys please it's urgent እሁድ የሚቆርብ ሰው ቅዳሜ ስንት ሰዓት ነው እራት መብላት ያለበት?
Sep 13, 2025እራት ሳይሆን ቅዳሜ ከ 8:00 ሰዓት በኋላ ምግብ መብላት አይችልም። 18 ሰዓት እንዲሞላ ጧት 2 ሰዓት ላይ ቁርባን የሚቀበል ከሆነ ነው። ካልሆነ እንደ አካባቢው ቅዳሴ ሰዓት ሊለያይ ስለሚችል 18 ሰዓት እንዲፆም አስቦ ይዘጋጅ።
Sep 13, 2025Eske 9 Ke 9 behuala ayebelam
Sep 13, 2025Mata ke 3 sat befit cuz 18 sat nw metsom yalebet slezh ke 3 sat buhala meblat yelebetm
Sep 13, 20253 seat eko kebela 18 aymolam hisab endet nw😂😂
Sep 13, 2025እስከ 11 ሰአት ይመስለኛል
Sep 13, 202518 sat ke kurban befit So እስከ ቀኑ 8 sat becha nw yemichLew
Sep 13, 20259 seat
Sep 13, 2025