Pabloescobar696
#other
Sup AAE ኧረ guys መላ ስጡኝ ፊቴ በጣም ቅባታማ/oily ነው like ታጥቤ ትንሽ ፀሐይ ላይ ስወጣ oily ይሆንና+ ጥቁር ነገር ይሆናል ቆዳዬ እና ለ እንደዚህ አይነት case የሚያስተካክል soap or cream ካለ ጦቅሙኝ
Sep 13, 20251 engagements
Sup AAE ኧረ guys መላ ስጡኝ ፊቴ በጣም ቅባታማ/oily ነው like ታጥቤ ትንሽ ፀሐይ ላይ ስወጣ oily ይሆንና+ ጥቁር ነገር ይሆናል ቆዳዬ እና ለ እንደዚህ አይነት case የሚያስተካክል soap or cream ካለ ጦቅሙኝ
Sep 13, 2025Cerave wash soup and sun screen !!
Sep 13, 2025