ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ሀይማኖተኛ፣ አንድ ሰው ሀንማኖት ነክ ሀሳብ(የጥላቻም ይሁን፣ የተለየ አመለካከት) ቢያራምድ ያን ሰው ለመግደል ወይ ለመጉዳት እንደ እብድ ይነሳሉ! ጥያቄዬ ሰው የየትኛውንም ሀይማኖት ፈጣሪን አታክ ሲያደርግ ለምን ለፈጣሪው አትተውም? can't he defend himself? ያን ሰው ለመጉዳት መሞከር ከትምህርታቹ አንፃር አይፃረስም(If you really believe in it, or unless you have other insecurity)?
Sep 13, 2025I think u r ጴንጤ በሰሞኑ በልጅቷ ድርጊት የተፈጠረውን እያወራህ መሰለኝ ኦርቶዶክስ ቀስ በቀስ ሀይማኖቱን እያስከበረ ነው እና እሷ ለሁሉም ጴንጤዎች ት/ት እንድትሆን ተፈልጎ ነው እና አይደብራቹ ይህ ነገር እንዲፈጠር እግዜር ከፈቀደ ይሆናል አይ አይሆንም ካለ ልጅቷ ትተርፈለች እና የሚፈጠረውን መመልከት ይሻላል እናም ሀይማኖት መከበር አለበት የማንም ወጠጤ እየተነሳ የሚሰድበው እምነት የለም
Sep 13, 2025