ሰላም እህቶቼ ኑ ሰብሰብ በሉ ፈልጌያቹ ነው... first date ላይ ማድረግ ያለብኝና የሌለብኝን ነገር ንገሩኝ እስኪ? ታናሽ እህታቹን እንደምመክሩት ምከሩኝ ወንድ ፊት መብላት አልችልበትም ያቅተኛል ምንም ልምዱም የለኝም እንደዚ አይነት ነገር ምን በቃ አዲስ ነኝ እህቶቼ please help me🥰
Sep 12, 2025ምግቡ ችግር የለውም ውዴ ግን አደራሽን physical contact እንዳይኖር❗️ ሰው የሌለበት ጭር ያለ ቦታ እንዳትሄጂ❗️ room እንዳትገቢ❗️ እንዳታመሺ❗️ እማትወጂውን ነገር አልፈልግም አይሆንም በይ❗️ እንዳትፈሪ፣ ዘና ብለሽ ለመታየት ሞክሪ፣ ብዙም አትለፍልፊ። በተረፈው አምላክ ይጠብቅሽ!🙏
Sep 13, 2025