#other
Guys eski ስጋ ቤት ላይ ሆስተስ መሆን ጥሩ ነው ወይ ቡሩ አሪፍ ነው ሰርቼ አላቅም እና ፈራሁ
Sep 12, 20253 engagements
Guys eski ስጋ ቤት ላይ ሆስተስ መሆን ጥሩ ነው ወይ ቡሩ አሪፍ ነው ሰርቼ አላቅም እና ፈራሁ
Sep 12, 2025እሚገርም ብር አለው ግን ብዙ ቻሌንጅ አለው እነዛን መወጣት ምትችይ ከሆንሽ ነው ሰው ማሳመን ምትችይ ከሆነ አሪፍ ነው✌️
Sep 13, 2025hostess 🤣
Sep 13, 2025ያለው ገብቶሀል ግን ስጋ ቆራጭ ሳይሆን ስጋ ቤት ውስጥ አስተናጋጅነት ለማለት መሰለኝ
Sep 13, 2025