#health
Minoxidil ለጭንቅላት ፀጉር አሪፍ ነው እንዴ ሰዎች....ፀጉሬ ተነቃቅሎ ባዶ እየሆነ ነው መፍትሔ ካላቹ Please 🙏🙏🙏
Sep 12, 20255 engagements
Minoxidil ለጭንቅላት ፀጉር አሪፍ ነው እንዴ ሰዎች....ፀጉሬ ተነቃቅሎ ባዶ እየሆነ ነው መፍትሔ ካላቹ Please 🙏🙏🙏
Sep 12, 2025ሊያሳድግላህ ይችላል በተለይ ወንድ ከሆንክ ግን መርገፍ አይቀርም መልሶ almost ሁሉም ነው ሚረግፈው በሱ ምትክ YouTube በማየት የተፈጥሮ ነገር ሞክር/ሞክሪ ሴት ከሆንሽ ደሞ እንዳልኩት ነው ጭራሽ ቁመት አይኖረውም አዛው አንደ baby hair ይሆንና ቀስ በቀስ ይረግፍል ❤
Sep 12, 2025Minoxidil and finasteride helps you to keep whats left but wont grow back already lost hair and on top of that you will need to you it for life because after you stop in 4 month time u will start balding again. If you want to know more about this things ask my username and i will tell you everything you want to know
Sep 12, 2025K give me ur username
Sep 13, 2025