#relationships
ከሞት የመረረች አንድ ነገር አየሁ እሷም ሴት ናት! እሚለዉ ነገር bible ላይ አለ ተብየ እዉነት ነዉ? ሲባልስ የሰማ አለ?
Sep 12, 20259 engagements
ከሞት የመረረች አንድ ነገር አየሁ እሷም ሴት ናት! እሚለዉ ነገር bible ላይ አለ ተብየ እዉነት ነዉ? ሲባልስ የሰማ አለ?
Sep 12, 2025“እኔም ከሞት ይልቅ የመረረ ነገር መርምሬ አገኘሁ፤ እርስዋም ልብዋ ወጥመድና መርበብ የሆነ፥ እጆችዋም እግር ብረት የሆኑ ሴት ናት፤ በእግዚአብሔር ፊት መልካም የሆነ ከእርስዋ ያመልጣል፥ ኃጢአተኛ ግን ይጠመድባታል።” — መክብብ 7፥26
Sep 12, 2025🙏
Sep 13, 2025I wouldn't be surprised if that's true.
Sep 12, 2025Endesu ayidelem
Sep 12, 2025Geta yges-tieh
Sep 13, 2025ስለምትወልድ ይሆናል
Sep 12, 2025