#technology
Hey guys, ሰአት ማሰራት ፈልጌ ነበር ነገር ግን ኖርማል መንገድ ላይ የሚሰሩትን ስጠይቃቸው ባትሪውን መክፈት አልቻሉም። በማሽን ነው የሚከፈተው አሉኝ so ደህና ሰአት ሰሪ ማሽን ምናምን ሊኖረው የሚችል የምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ please አመሰግናለሁ።
Sep 11, 20251 engagements
Hey guys, ሰአት ማሰራት ፈልጌ ነበር ነገር ግን ኖርማል መንገድ ላይ የሚሰሩትን ስጠይቃቸው ባትሪውን መክፈት አልቻሉም። በማሽን ነው የሚከፈተው አሉኝ so ደህና ሰአት ሰሪ ማሽን ምናምን ሊኖረው የሚችል የምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ please አመሰግናለሁ።
Sep 11, 2025Happy New Year @albastrosvibes
Sep 11, 2025