ሰላም እባካችሁ Doctors or any health profession's እርዱኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሁሌ አይደለም ግን አንዳንድ ጊዜ አግታዬ ላይ ደም እያስተዋልኩ ነው what shall I do ሆስፒታል መሄድ ምችልበት ሁኔታ ላይ አይደለሁም coz of fanatical case please help me be bet wst madreg mchlew neger kale weys its just normal🥺🙏 ❤️🩹❤️🩹💛
Sep 10, 2025Mnalbat TB Lihon ychlal keftenga sal kalew tena tabia bthed tru new
Sep 11, 2025