#other
Guys እንደዚ አይነት ምሥጥ አስቸገረኝ ቤት ዉስጥ ያልሞከርኩት መዳኒት የለም በምን ሊጠፋ እንደሚችል ምታቁ pls
Sep 10, 20254 engagements
Guys እንደዚ አይነት ምሥጥ አስቸገረኝ ቤት ዉስጥ ያልሞከርኩት መዳኒት የለም በምን ሊጠፋ እንደሚችል ምታቁ pls
Sep 10, 2025ቤት ውስጥ ..... ዋሻ ውስጥ ማለትክ ነው🤔
Sep 10, 2025አረ አደለም ብሮ አሁንማ በቃ ተስፋ አየቆረትኩኝ ነው መረረኝ 2 ክፍል ቤት ነው ቤቱ በቃ ማታ ተኝተን ስንነሳ እንደዚ ሆኖ ያድራል 😭😭
Sep 10, 2025አለመታገል መቀበል
Sep 11, 2025Tekofiro kalweta mist ayitefam
Sep 10, 2025