እኔ ብዙ ጊዜ አንዲትን ሴት ለፍቅረኛነት ሳስባት የልብ ጓደኛዋ ለመሆን ነው የምሞክረው እና ይሳካልኛልም። የልብ ጓደኛዋ ስለምሆንም ምስጢሯን ሁሉ ትነግረኛለች ከዛ ከተመቸችኝ የፍቅር ጥያቄ እጠይቃታለሁ ፍቅረኛ አረጋታለሁ የልብ ጓደኛዋ ከሆንክም አንተን ለማፍቀር ቅርብ ነው የምትሆነው እና ምን ገጠመኝ መሰላችሁ ያለፈ የፍቅር ህይወቷን በተመስጦ እየነገረችኝ ነበረና ድንግልናዋን የወሰደው እሱ ነው። ስለማይችሉ ነውንጅ አብረው ቢሆኑ ይፈልጉ ነበረ እና ምናለችኝ ድንግልናዬን ለእሱ በመስጠቴ ጭራሽ አይጸጽተኝም ስለማፈቅረው ነው የሰጠሁት አለችኝ ሆሊ ሞሊ እሷ ብቻ አደለችም ሌሎች ሴቶችም እንዲሁ ሲያወሩኝ ስለኤክሳቸው በአይናቸው ደስታ አያለሁ። እነዚህን ሴቶች ፍቅረኛ ለማረግ ተቸገርኩ! ወይ እንደዚ አይነት ማኒፑሌሽን ማቆም አለብኝ ደሞ እንዴት አቆማለሁ ልጅቱ አሁን ላይ እንደምታፈቅረኝ ነግራኛለች ግን ያን ያለፈ ህይወቷን እያወኩ እንዴት አብሪያት ልሁን ሁሉም ሴት ኤክሳቸውን እንደሚጠሉት ቢያስመስሉም ከልባቸው ተዳፍኖ ነውንጅ ጭራሽ አይረሱትም እናንተ ለፍቅረኛ ያሰባችኋት ሴት እንደዚህ ብትላችሁ ምን ትላላችሁ?
Sep 10, 2025Metew new mnm atseralhm abrachu honachu bimeta tlah btheds
Sep 10, 2025