ጤና ይስጥልኝ🙏🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ የአስራት ብር ለመናኝ ወይም ለካህን ከቤ/ክ ውጪ መስጠት አግባብ ነው? ወይስ በቀጥታ ቤ/ክ ሄደን ነው ደረሰኝ ማስቆረጥ ያለብን?
Sep 10, 2025ቀጥታ ለቤተክርስትያን ለዛውም ላለህበት ደብር/አጥቢያ ነው ሚባለው::
Sep 10, 2025ጤና ይስጥልኝ🙏🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ የአስራት ብር ለመናኝ ወይም ለካህን ከቤ/ክ ውጪ መስጠት አግባብ ነው? ወይስ በቀጥታ ቤ/ክ ሄደን ነው ደረሰኝ ማስቆረጥ ያለብን?
Sep 10, 2025ቀጥታ ለቤተክርስትያን ለዛውም ላለህበት ደብር/አጥቢያ ነው ሚባለው::
Sep 10, 2025አሥራት ቀጥታ ለቤተክርስቲያን ነው ሚሰጠው ቤተክርስቲያንም ከገባ በኋላ ለካህናቱ ይሆናል። ካህናት ደግሞ ራሳቸውን ከረዱ በኋላ የተቸገሩ ምእመናንን ሲያገኙ እንዲሁም ለሌሎች መነኮሳት ለእነርሱ መስጠት ይገባቸዋል። ስለዚህ ሙሉ በሙሉ ለተቸገሩ ለምእመናን ብቻም የሚሰጥ አይደለም። ከአሥራት የካህናትም ድርሻ አላቸው። ለብቻ ደሞ ለካህን ብቻም ሆነ ለመናኝም አይሰጥም።
Sep 10, 2025Guys telebir lay adey Ababa chaweta 18 ena taa yalew plz lakulng we can exchange with what you have if you are interested dm me at @sophie67891
Sep 10, 2025ከቤ/ን ውጪ ለ እርዳት(may be) ካልሆነ ለ ግለሰብ,ካህን.....መስጠት አይቻልም
Sep 10, 2025no you cant give it to someone else you just have to go to the church directly and pay
Sep 10, 2025Ymn deresegn new demo?
Sep 10, 2025https://www.gotquestions.org/tithing-Christian.html
Sep 10, 2025Jesus is the truth, the life and the only way to eternal life.
Sep 10, 2025