AMORAW82
#food
ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? በቅርቡ የሚሆን አንድ ፕሮግራም አለኝ አና 30 ሠው ቤቴ ለመጋበዝ ስንት ኪሎ ስጋ እና ስንት ሊትር ጠላ ያስፈልገን ይሆን?
Sep 10, 20256 engagements
ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? በቅርቡ የሚሆን አንድ ፕሮግራም አለኝ አና 30 ሠው ቤቴ ለመጋበዝ ስንት ኪሎ ስጋ እና ስንት ሊትር ጠላ ያስፈልገን ይሆን?
Sep 10, 202515 liter tela yifejal sigaw gin algbagim mn aynet migib endmtseri ywesnewal
Sep 10, 2025TikTok lay teyikew bekreb yetsera vedio ayiche nebre
Sep 10, 2025TikTok አልጠቀምም
Sep 10, 2025Le me aske chatGPT for u. echi 🤮
Sep 10, 2025