ቆይ አውነት አናውራ ከተባለ እና በ እኔ ልክ በራሱ በቤተሰቡ በፈጣሪም ተስፈ ቆርጦ የሚኖር ሰው አለ ከምር በድን ሆንኩ ምንም ነገር አያስደስተኝም አያሳዝነኝም በቃ ደስ ሚለኝ ሰለ ሞት ሳስብ ነውቤተሰቦቼ በቁሙ የሞተ ልጅ እንዳላቸው አያውቁ እስቲ በዚ አመት እንደሰው ስራ አግኝቼ መኖር በጀመርኩ ወይ ሞቼ ባረፍኩ ሰው በ 22 አመቱ በዚ ልክ ይሆናል አንዴ እስቲ ንገሩኝ please
Sep 09, 2025this is exactly what i am feeling now bruh🥹
Sep 10, 2025