PearlChimp26118
#education
Everyone is asking about TIN number. Gdeta new ende? If any of you have info from your campus
Sep 09, 20253 engagements
Everyone is asking about TIN number. Gdeta new ende? If any of you have info from your campus
Sep 09, 2025I am in aastu. And we are told it is mandatory for registration.
Sep 10, 2025Wait mezegeba meche hono nw aastu and register metaregut online aydelm ende
Sep 10, 2025#AMU 🎯ለአርባ ምንጭ ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ✅ ከዚህ በፊት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ በሚል የተላለፈዉ ላይ ምንም አይነት ከገቢዎች ሚኒስትር ወይም ከትምህርት ሚኒስትር ለዩኒቨርስቲዎች የተላከ ደብዳቤ ስለሌለ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ተማሪዎች እንዲያወጡ የሚያስገድድና ከምዝገባ የሚከለክል አለመሆኑን እንድትገነዘቡ እናሳስባለን:: ነገር ግን E- SHE ሥልጠና ያልወሰደ ተማሪ የማይመዘገብ መሆኑን እንድታዉቁ በድጋሚ እናሳስባለን። ✳️ የአርባ ምንጭ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ ቤት @Liyu_Freshman
Sep 10, 2025