ለምንድነዉ ግን በአል እንደዚ ድባቡን ያጣዉ ሁሉም ሰዉ ችላ ብሏል መጓጓት የሚባል ጭራሽ ምንም ሰዉ ላይ የለም
Sep 09, 2025Bc u got older
Sep 10, 2025ለምንድነዉ ግን በአል እንደዚ ድባቡን ያጣዉ ሁሉም ሰዉ ችላ ብሏል መጓጓት የሚባል ጭራሽ ምንም ሰዉ ላይ የለም
Sep 09, 2025Bc u got older
Sep 10, 2025Mean?
Sep 10, 2025ድሮ መግዛት አቅም ነበረን አሁን የለንም አዲስ ዓመት አዲስ ሕግ አዲስ ስቃይ በቀጣይ ዓመት ደሞ የትኛው ሰፈር ይፈርሳል ብሎ ህዝቡ ጭንቅ ላይ ነው.
Sep 10, 2025ኑሮ ዉድነቱ ድባብ አሳጠዉ
Sep 10, 2025Personally, ene kelel sil new mimechegn
Sep 10, 2025ኑሮው ኮ ሴጣን እንዳለበት ሰው ያስጮሃል ታዲያ ከዚህ ምን ይጠበቃል ምኑ ያጓጓል..🖤
Sep 10, 2025Cause nobody cares anymore like why people care you know yanuro wedenat torenat sera matate depression everything
Sep 10, 2025same here አንደኛ ሰው ብዙ ችግር ውስጥ ስለሆነ እና ከላይ ተብሏል you got older አስተሳሰብህም እያደገ ሲሄድ እንደ በፊቱ አይነት አይሆንም እና ሲቀጥል ሚዲያዎቹ/የቲቪ ፕሮግራሞች ነበሩ የሚያደምቁት አሁን ግን ችላ ብለውታል ለዛ ይመስለኛል።
Sep 10, 2025Yenuro wdnet
Sep 10, 2025Before 7 years people living in extreme poverty were 31% that means more people were able to afford and celebrate holidays now standing at 72% only 3 out of 10 peope could afford holidays basic things became luxuries
Sep 13, 2025Bezi nuro wdnet,Beal asfelagi aydellem
Sep 10, 2025