#technology
National Id ላይ የትውልድ ቀን online ለመቀየር በቀበሌ መታወቂያ፣ በ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ብሞክርም እንቢ አለኝ። የልደት ካርድ የለኝም ምን ይሻላል? የቀበሌ መታወቂያ ላይ ደግሞ እድሜ እንጂ የትውልድ ቀን የለም ምን ማረግ አለብኝ? እባካችሁ ተባበሩኝ🙏
Sep 09, 20254 engagements
National Id ላይ የትውልድ ቀን online ለመቀየር በቀበሌ መታወቂያ፣ በ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ብሞክርም እንቢ አለኝ። የልደት ካርድ የለኝም ምን ይሻላል? የቀበሌ መታወቂያ ላይ ደግሞ እድሜ እንጂ የትውልድ ቀን የለም ምን ማረግ አለብኝ? እባካችሁ ተባበሩኝ🙏
Sep 09, 2025Aychalm be online. Online mistekakelew form lay yemolashiw negern asastew register karegu bcha new. Be akal mehed alebsh wereketun yizesh tele bemehed mastekakel tchiyalesh.
Sep 11, 2025Esh amesegnalehu🙏
Sep 11, 2025እሱን ነገር በአካል ይሻላል ለእኔም እየሰራ አይደለም።
Sep 10, 2025እኔም እምቢ ብሎኛል ማን
Sep 10, 2025