ሰላም እንዴት ናችሁ 18 አመቴ ነዉ እና የሚታጥል በሽታ አለብኝ እና tiktok ላይ ታዉኩት ከሆነ ዮሐንስ ሽፈራው እሚባል ሰው አለ እና እሱ ቪዲዮ ላይ ስመለከት ዕፀ ልቦና እሚባል ቅጠል አለ እሚወሰድ ብሎኛል ነበር እና አወሳሰዱ እንዴት እንደሆነ የምታውቁ እና የት አካባቢ እንደሚገኝ እምታቁ ንገሩኝ እባካችሁ 🙏አመሰግናለሁ
Sep 09, 2025Wede hospital bithed yiru new traditional medicin most of the time dose lay chigr silalebet esun almekrhm.
Sep 09, 2025