ከምታስቡት በላይ ልቤ ተሰብሯል በጣም የማፈቅራት ልጅ ነበረች የሆነ ሰአት ተጣላን ለዓመት በላይ ለመንኳት ጠበኳት ግን ትግስቴን ተፈታተነችኝ ቦይፍሬንድ ይዣለሁ አለችኝ እኔ በሷ ፍቅር ከዓመት በላይ ስሰቃይ እሷ ዘና ብላ እየኖረች ነው። አሁን ግን በቃኝ መጥፎ ሰው ልሆን እያሰብኩ ነው። ከእኔ ጋር ብዙ ምስጦሮች አሏት ብዙ የራቁት ፎቶ አላት ለአንድ ሰው ብልከው ህይወቷ እንዳለ ምስቅልቅል ማረግ እችላለሁ ቆም ብዬ ሳስበው ግን ልቧ ሲሰበር ስታዝንና ስትሰቃይ በሰው ፊት ስትሸማቀቅ ሳስበው በእሷ ላይማ እንዲህ አይነት ነገር እንዲፈጠር አላደርግም ብዬ ማሰቤም ይጸጽተኛል እሽ እኔ ምን ላርግ አማክሩኝ እሷ የእኔ መሆን አትችልም እኔም እሷን ልረሳት አልቻልኩም ልቤን ሰብራዋለች ግን ልጎዳትም አልችልም ቆይ ምን ላድርግ እስኪ ወንድማችሁን ምከሩኝ
Sep 09, 2025ቢያንስ መጥፎ ነገር አታድርግ ።
Sep 09, 2025