#personal
ከ AdSense posta pin ተልኮልሃል አሉኝ እንዴት ነው ኢትዮጵያ እንደደረሰ ማወቅ ምችለው። እና የት ነው የሚልኩት የሞላሁት አድራሻ ላይ ሰፈሬን ጭምር ነው ያስገባሁት። የምኖረው አዲስ አበባ ነው ፖስታ ሳጥን ቁጥር የለኝም። ስለዚህ እውቀቱ ያላችሁ መልሱልኝ
Sep 08, 20254 engagements
ከ AdSense posta pin ተልኮልሃል አሉኝ እንዴት ነው ኢትዮጵያ እንደደረሰ ማወቅ ምችለው። እና የት ነው የሚልኩት የሞላሁት አድራሻ ላይ ሰፈሬን ጭምር ነው ያስገባሁት። የምኖረው አዲስ አበባ ነው ፖስታ ሳጥን ቁጥር የለኝም። ስለዚህ እውቀቱ ያላችሁ መልሱልኝ
Sep 08, 2025Wanaw posta bet tracking numberhn yzeh hedeh mewsed new
Sep 09, 2025Tracking number የለኝም
Sep 09, 2025Man መጀመሪያ ፖስታ ብታወጣ ይሻልሃል ዪቱዪብ ነው አደል?
Sep 10, 2025Yidewululkal meselegn
Sep 09, 2025