Ye ስእል መሳሪያዎች የት አገኛለሁ?
Nazret school fitlefit ale art store
ጂጂ ላይ አርት ካታጎሪ ውስጥ ስትገባ ያመጣልሀል መርጠ ኮንታክት አድርገህ መደራደር ነው
https://t.me/Tsehayartstore