#other
Ke America wede Ethiopian endet new dollar melak yemichalew(Be negd bank),ezis lemawata endet new? Thanks All
Sep 08, 20252 engagements
Ke America wede Ethiopian endet new dollar melak yemichalew(Be negd bank),ezis lemawata endet new? Thanks All
Sep 08, 2025Lmn be binance atlalakum binance for a better minzare
Sep 09, 2025Western union አለልህ ህጋዊ አንተ ኢትዮ ውስጥ ባንክ ካለህ በሰከንድ ውስጥ ብሩ ይገባልሃል ግን ብሩ በባንክ ምንዛ ነው። የሚጨምር ከፈለክ ደሞ Applications አሉ ብር የሚልኩ ግን ኢትዮ ውስጥ ህጋዊ ይሁኑ አይሁኑ አላቅም ታማኝ ታማኝ ናቸው የላኪውን መታወቂያ ፣ የቤት አድራሻ ምናምን ይጠይቃሉ አካውንት ለመጠየቅ ግን የነሱ ብሩ ወዳንተ ለመግባት ሰዓታት ቀን ሊወስድ ይችላል። ይመስለኛል አሰራራቸው በጥቁር ገዢ እስከሚያገኙ ድረስ።
Sep 09, 2025