ሰላም ሰዎች እንድምን ናቹ. 22 አመቴ ነው ወንድ ነኝ ..ከ 4 አመት በላይ አንድ መወሰን ያቃተኝ አንድ ነገር አለ (እና እንድታማክሩኝ ነው ማንም ማማቅረው ሰው የለኝም) እሱም.ቤተሰቦቼ በጣም ያንቋሽሹኛል ይሰድቡኛል ሰው ፊት ጎሮቤት ጓደኞቼ ፊት በቃ በጣም ነው ሚንቁኝ ሚጠሉኝ በቃ ምን ልበላቹህ (ቤተሰብ ለ ልጅ እንደ ሚመክረው እንደሚቆጣው ለኔ እንዳሰቡ ሆነው አይደለም) ትክክለኛ ጥላቻ ነው ያለባቸው አስታየትቸው ንግግራቸው በጣም ያማል በቃ ማንም ሰው እንደዛ አይመነጫጨቅም አይሰደብም .በኔ ምንም አይተማመኑም ክብሬን ማንነቴን ጭንቅላቴን ሚነኩ በጣም አስቀያሚ ንግግሮችን ይናገሩኛል ይሰድቡኛል በዛ ምክንያት ብዙ ተጎድቻለው ራሴን በጣም እንድጠላ የበታችነት ስሜት እንዲሰማኝ ብዙ ሆኛለው ምንም ከ ሰው ጋ sociable አደለውም. በነዚህ ምክንያቶች ከቤተሰብ ተነጥሎ መውጣት ፈልጋለሁ። ግን ምንም መተግበር እልቻልኩም አስቤ መወሰን ያቅተኛል ከበደኝ ብዙ አመት እንዲ ሆንኩ አሁን ግን መጨረሻ ደረጃ ላይ ነው ያለውት።.ክብር ሚባል አላስቀሩልኝም ባዶ ሆኛለው ራሴን በመጥላት ብዙ የ አይምሮ በሽታዎችን አትርፊያለው ሰውን እስኪጎዳ ድረስ በዛ ምክንያት ሁሉንም ሰው ሸሸው.እና አሁን እግሬ ወደ መራኝ ቦታ ልሄድ አስቢያልው ወይ መከላከያ ያለበለዛ ከዚህ በላይ ከቆየው ራሴን ማጥፋቴ አይቀርም.አማክሩኝ ምከሩኝ ምን ላርግ ምንም አልቻልኩም አቃተኝ
Sep 07, 2025Yebetu talak lij kehonk maybe they expected you to help them financially mnamn. Eyetemark kehone endezi aynet neger miyasayuh yenesu tfat new, sra kaleh gn bakmh litredachew mokr, eyeredahachewm kehone endi mihonut endetm bleh kebet witana on occasions bcha agignachew, yhe aynet toxic environment rasihn batatefam bekumh new migelh. Temarim kehonk side hastle mokr, soft skills temar, try to be independent from them. And for God sake stop measuring your worth based on others, not even your family. Sewochn atraq gn kerash gar bcham menor limed. Wede haymanothm lememeles mokr, fetari yirdah🫶
Sep 08, 2025