AQ_T57
#religion
ሰላም እንዴት ናችሁ ለአርቶዶክሳዊያን ብቻ ነው ይሄ ጥያቄ እራት ማታ 2 ሰአት ላይ በልቼ ሌሊት 7 ሰአት ላይ ፀበል ብጠመቅ ችግር አለው? ስለ ቀና መልሳቹ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
Sep 07, 20251 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ለአርቶዶክሳዊያን ብቻ ነው ይሄ ጥያቄ እራት ማታ 2 ሰአት ላይ በልቼ ሌሊት 7 ሰአት ላይ ፀበል ብጠመቅ ችግር አለው? ስለ ቀና መልሳቹ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
Sep 07, 2025ይሄን ያህል ማትቸገር ከሆነ ምትጠመቅበትን ሰዓት ትንሽ ገፋ ብታረገው አሪፍ ነው(ከ10 ሰዓት ጀምሮ) ግድ ከሆነ ግን እራት ምትበላበትን ሰዓት ከ2 ሰዓት በፊት ይሁን(እስከ 1 ሰዓት ድረስ)
Sep 08, 2025