drakula186
#religion
እስኪ ምታውቁ ሰዎች or መጽሀፍ ካለ ስለ 1-ሼክ ሁሴን(ሼከና ሁሴን) 2-ገሪባ 3-ሊቃ ንገሩኝ
Sep 07, 20252 engagements
እስኪ ምታውቁ ሰዎች or መጽሀፍ ካለ ስለ 1-ሼክ ሁሴን(ሼከና ሁሴን) 2-ገሪባ 3-ሊቃ ንገሩኝ
Sep 07, 20251. ሼህ ሁሴን :- ሼሁ በኖሩበት ዘመን ህዝቡን በሰፊው ስለ እስልምና አስተምረው ያለፉ ሰው ናቸው (Hopefully). አሁን ላይ የሚታየው በእርሳቸው የቀብር ቦታ ላይ የሚደረጉ የአምልኮ ተግባራት ግን በኢስላም ፍፁም የተወገዙ ባዐድ አምልኮ ናቸው፡፡ እኛ ሙስሊሞች ከአሏህ ውጪ የትኛውንም መልአክም ሆነ ነብይ ፤ ሼኾችንም ሆነ የትኛውንም አካል አናመልክም ፤ ድረሱልን ብለንም አንማፀንም ! 2. ገሪባ :- የሼኽ ሁሴን መቃብር አካባቢ የሚደረገውን የባዕድ አምልኮ የሚያስተባብሩ እና የሚመሩ ፤ በሚይዙት ጫፉ ላይ ባላ የሚመስል ቅርፅ ያለው ዱላ እና በሚጠመጥሙት ጥምጣም አይነት የሚታወቁ ፤ ብዙ ጊዜ ከባዕድ አምልኮቱ ጋር የተያያዙ ዜማዎችን የሚያዜሙ ሰዎች ናቸው፡፡
Sep 08, 2025Amesegnalew ግን ለምንድኘው ባላ የሚመስል እንጨት ነሚይዙት
Sep 08, 2025