#religion
#ኦርቶዶክስ እንዴት ናችሁ? ከመስከረም እስከ ጷግሜ ያሉትን የንግስ በአላትን እና prominently የሚከበርባቸውን ቦታዎች ንገሩኝ🙏 ተባረኩ
Sep 07, 20255 engagements
#ኦርቶዶክስ እንዴት ናችሁ? ከመስከረም እስከ ጷግሜ ያሉትን የንግስ በአላትን እና prominently የሚከበርባቸውን ቦታዎች ንገሩኝ🙏 ተባረኩ
Sep 07, 2025እውነት ለመናገር በጣም ብዙ ነው። ስንቱን ቆጥረን እንጨርሰዋለን ውዴ። መስከረም 2 የዮሐንስ መጥምቅ ሰማዕት የሆነበት ነው።
Sep 08, 2025meskerem 1 raguel entoto
Sep 08, 2025Just google የኦርቶዶክስ ንግስ በዓላት ብለሽ ከነምክንያታቸው ሁሉ ታገኚያለሽ
Sep 08, 2025