#personal
20*20 ብረት የተሰራ ተደራራቢ አልጋ ነበረኝ በቀነሰ ዋጋ ከምሸጠው በእሱ ጠረጴዛ ለማሰራት ፈልጌ ነበር ግን የብረት ስራ የሚሰራ ሰው አላውቅም። ሳሪስ ፣ ሀናማርያም ፣ ጋርመንት የምታውቁት ብረት ቤት አለ? ብትተባበሩኝ that would be highly appreciated! 🙏
Sep 07, 20253 engagements

Sep 07, 2025