ኸረ ሰዎች ብቻዬን ማውራት ማቆም አልቻልኩም አንዳንዴ ጮክ ብዬ ሳወራ እራሴን አገኘዋለው መሀል መንገድ ላይ ግን ያን ያህል ሀሳብ ያለብኝ አይነት ሰው አይደለሁም ዝም ብዬ Fake scenario እየፈጠርኩ even with gesture😭የሚሰማኝም ጤነኛ ስሜት አይደለሁም በቃ ነገረ ስራዬ ከሰው የተለየ ነው. በቃ አመለጥኩ መሰለኝ😢
Sep 07, 2025ያንቺ የሚለየው መጮህሽ ነው እንጂ ሁሉም ከራሱ ጋር ስብሰባ ላይ ነው
Sep 07, 2025