Anonmyous300.5
#religion
ሰላም የAAE ቤተሰቦች። ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ነው.... አዋልድ መጻሕፍት እና ሌሎች መንፈሳዊ መጻሕፍት ከየት ነው የምትገዙት? እኔ ያለሁበት ደብር እኚህ አይሸጡም መንገድ ላይ ግን አሉ ግን ደግሞ አላምናቸውም። ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Sep 07, 20252 engagements
ሰላም የAAE ቤተሰቦች። ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ነው.... አዋልድ መጻሕፍት እና ሌሎች መንፈሳዊ መጻሕፍት ከየት ነው የምትገዙት? እኔ ያለሁበት ደብር እኚህ አይሸጡም መንገድ ላይ ግን አሉ ግን ደግሞ አላምናቸውም። ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Sep 07, 2025ከነዚህ ቦታ እገዛለሁ 1-ማህበረ ቅዱሳን (ከሌላው አንፃር ትንሽ ይወደዳል) 2- 5 ኪሎ የሚገኘው ባኮስ መጻሕፍት ነው (ቅድስተ ማርያም ህንፃ ላይ የሚገኝነው ቅናሽ አላቸው) 3-አውቶቢስ ተራ ከረሜላ ህንፃ ገባ ብሎ የሚገኝ ቦታ አንድ ሱቅ አለ። (ከሌላው ቦታ ይቀንሳል) 4-እዛው 5 ኪሎ ብራና መጻህፍት
Sep 07, 2025Mahebre kedusan sukoch alu kensu new
Sep 07, 2025