#other
ምሥጥ ማጥፊያ መዳኒት ምንድነው ያልሞከርኩት ነገር የለም,ፍሊት, ፀረ ተባይ, benzl, ጋዝ, ናፍጣ እና even ቤት እስከ ማደስ ግን still በቃ አልጠፋ አለኝ በጣም ተስፋ አያስቆረጠኝ ነው, ትንሽዬ ፍራሽ ላይ ነው ምተኛው ጥዋት ሲነሳ በቃ ፀጉሬ ላይ ራሱ የተወሰነ አፈር አያለው 😭😭. Pls guys በምን እንደሚጠፋ ምታቁ ንገሩኝ
Sep 07, 20254 engagements
ምሥጥ ማጥፊያ መዳኒት ምንድነው ያልሞከርኩት ነገር የለም,ፍሊት, ፀረ ተባይ, benzl, ጋዝ, ናፍጣ እና even ቤት እስከ ማደስ ግን still በቃ አልጠፋ አለኝ በጣም ተስፋ አያስቆረጠኝ ነው, ትንሽዬ ፍራሽ ላይ ነው ምተኛው ጥዋት ሲነሳ በቃ ፀጉሬ ላይ ራሱ የተወሰነ አፈር አያለው 😭😭. Pls guys በምን እንደሚጠፋ ምታቁ ንገሩኝ
Sep 07, 2025If u are orthodox tsebel moker tsebel asrech betehen antem tetemek
Sep 07, 2025አሲድ ሞክር እነሱ ያሉበት ቦታ ቀባው
Sep 07, 2025የተቃጠለ የሞተር ዘይት መግቢያው አርግበት እናም ጨው በጥብጠክ መርጨት
Sep 07, 2025ቤቱን ልቀቅላቸው እንጂ
Sep 07, 2025