Astmare nw yemtluten ye fkrm le hone yechlal be sera matatm lehune yechlal tarkachun betngruge? be kenanet melsluleg🙏
Sep 06, 2025ሁሉም ነገር የጀመረው 4ተኛ ክፍል ነው ሰፈራችን ነው የምትኖረው የሚያሳድጓት ሰዎች አይንከባከቧትም ነበር እኔ ስለምታሳዝነኝ ከቤት እየሰረኩ ምግብ እሰጣት ነበር በመጨረሻም ቤታቸውን ትታ እኛ ቤት መዋል ጀመረች ከኔጋር ትጫወት ነበር ከዛም ሰፈር ልንቀይር ስንል ትቺያት መሄድ አልቻልኩም ከዛ አንድ ሀሳብ መጣልኝ ለቤት አማከርኳቸው ይዤያት ልሂድ ስል አባቴ በጣም ተቆጣ ከሰው ታጣላኛለህ አለኝ ግን እሷም በጣም እንደምትወደኝ አቃለሁ መለያየት አልቻልንም ከዛ በድብቅ ይዚያት መጣሁ ከዛ ከአመታት በኃላ 6 ነጫጭ ልጆች ወለደችልኝ ጥቂት ሳትቆይ ሞተች በጣም ደስ የምትል ውሻ ነበረች::
Sep 06, 2025